ሆሳዕና (Hosana)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ሆሳዕና ፡ ለዳዊት ፡ ልጅ
የተባረከ ፡ እርሱ ፡ ነው
ብሩክ ፡ ይሁን ፡ የዳዊት ፡ ልጅ
የሚመጣ ፡ በአምላክ ፡ ሥም

ሆሳዕና ፡ በአርያም
ሆሳዕና ፡ ሆሳዕና
ብሩክ ፡ ይሁን ፡ የዳዊት ፡ ልጅ
የሚመጣ ፡ በአምላክ ፡ ሥም