ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ (Hayl Alew Bedemu)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ከኃጢዓት ፡ መንጻት ፡ ትወዳለህን?
ባፈሰሰልህ ፡ ክቡር ፡ ደሙ ፡
ክፉን ፡ ማሸነፍ ፡ ምኞትህ ፡ ነውን?

አዝማች
መልካም ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
ክቡር ፡ ኃይል ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
በክቡር ፡ በጉ ፡ ደም
ኃይል ፡ አለው ፡ ግሩም ፡ ሠራተኛ ፡ ደም
በከበረው ፡ በበጉ ፡ ደም

ትሁት ፡ መሆንን ፡ ትወዳለህን?
ባፈሰሰልህ ፡ ክቡር ፡ ደሙ
ኢየሱስን ፡ ማሰብ ፡ ያስፈልግሃል

አዝማች
መልካም ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
ክቡር ፡ ኃይል ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
በክቡር ፡ በጉ ፡ ደም
ኃይል ፡ አለው ፡ ግሩም ፡ ሠራተኛ ፡ ደም
በከበረው ፡ በበጉ ፡ ደም

ፍፁም ፡ መሆንን ፡ ትወዳለህን?
ባፈሰሰልህ ፡ ክቡር ፡ ደሙ
ኢየሱስ ፡ ኃጢአትህን ፡ ይፍቅልሃል

አዝማች
መልካም ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
ክቡር ፡ ኃይል ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
በክቡር ፡ በጉ ፡ ደም
ኃይል ፡ አለው ፡ ግሩም ፡ ሠራተኛ ፡ ደም
በከበረው ፡ በበጉ ፡ ደም

ጌታን ፡ ማገልገል ፡ ትመርጣለህን?
ባፈሰሰልህ ፡ ክቡር ፡ ደሙ
ምሥጋና ፡ ለአምላክ ፡ በየቀኑ ፡ ስጥ

አዝማች
መልካም ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
ክቡር ፡ ኃይል ፡ ኃይል ፡ አለው ፡ በደሙ
በክቡር ፡ በጉ ፡ ደም
ኃይል ፡ አለው ፡ ግሩም ፡ ሠራተኛ ፡ ደም
በከበረው ፡ በበጉ ፡ ደም