ኃጢአቴ ፡ ያሳዝነኛል (Hattiyatie Yasazinegnal)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኃጢአቴ ፡ ያሳዝነኛል
ነፍሴንም ፡ ያከብዳል
እንደ ፡ በሽታ ፡ ይቀፈኛል
ኃይሌን ፡ ያደነዝዛል
ዓመጻዬን ፡ ደምስስልኝ
እንዳልኮነን ፡ አድነኝ
ፍጠርልኝ ፡ ቅዱስ ፡ ሃሣብ
ልቤን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ሳብ