ጌታ ፡ አትለይ (Gieta Ateley)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ጌታ ፡ አትለይ
ስንፀልይ ፡ በረከት ፡ ለማግኘት
ሰላምህን ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ አውርድ
ከቤትህ ፡ ስንወጣ

ጌታ ፡ አትለይ
ስንጓዝ ፡ ወደየቤታችን
በኃሣባችን ፡ በዋይታችን
ልባችን ፡ የአንተ ፡ ነው

ጌታ ፡ ሆይ ፡ አትለየነ
በዕረፍት ፡ ስንተኛ
የልባችን ፡ መብራቱ ፡ ሁን
የቤቱ ፡ እንግዳ ፤ አሜን