ግሩም ፡ ድንቁ ፡ ኢየሱስ (Gerum Denqu Eyesus)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ግሩም ፡ ድንቁ ፡ ኢየሱስ
የፍጥረታት ፡ ንጉሥ
ኦ ! የአምላክ ፡ እና ፡ የሰው ፡ ልጅ
አ ፈ ቅ ር ሃ ለ ሁ  !
አ ከ ብ ር ሃ ለ ሁ  !
አንተ ፡ ነህ ፡ ክብሬ ፡ ደስታዬም  !

መልክህ ፡ ያምረኛል
ይልቁንም ፡ ውድማህ
በጸደዩ ፡ ልብስ ፡ አጊጧል
ኢየሱስ ፡ ያምረኛል
ኢየሱስ ፡ መልካም ፡ ነው
ያዘነን ፡ ልብ ፡ ደስ ፡ ያሰኛል  !

ከጸሐይ ፡ ብርሃን
ከጨረቃም ፡ ብርሃን
ከከዋክብትም ፡ ሠራዊት
ኢየሱስ ፡ ይደምቃል
ኢየሱስ ፡ ያበራል
ከማናቸውም ፡ ሁሉ ፡ ይልቅ