ፍጠርልኝ ፡ አምላክ ፡ ንፁሕ ፡ ልብ (Feterelegn Amlak Netsuh Leb)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ዳዊት ፶፩ ፡ ፲-፲፩

(አንዱ ፣ )
ፍጠርልኝ ፡ አምላክ ፡ ንፁሕ ፡ ልብ
ስጠኝ ፡ የሚጸና ፡ አዲስ ፡ መንፈስ

(ማኅበር ፣ )
ፍጠርልኝ ፡ አምላክ ፡ ንፁሕ ፡ ልብ
ስጠኝ ፡ የሚጸና ፡ አዲስ ፡ መንፈስ

(አንዱ ፣ )
ኦ! አምላክ ፡ ከፊትህ ፡ አታስለቅቀኝ
ከእኔ ፡ ቅዱስ ፡ መንፈስህን ፡ አትውሰድ

(ማኅበር ፣ )
ፍጠርልኝ ፡ አምላክ ፡ ንፁሕ ፡ ልብ
ስጠኝ ፡ የሚጸና ፡ አዲስ ፡ መንፈስ