ኢየሱስ ፡ ቅዱስ ፡ እጅህ (Eyesus Qedus Ejeh)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ቅዱስ ፡ እጅህ
በእኔ ፡ ላይ ፡ ይስፈር
በሃዘንም ፡ በደስታም
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ልረፍ
በልቤም ፡ ኃይሌም ፡ ጥጌም ፡ ሁሉም
ሁሉም ፡ በሁሉ ፡ ሁን
እኔም ፡ በቀን ፡ በሌትም
በፀጋህ ፡ ውስጥ ፡ ልሁን

ስጠኝ ፡ የአንተን ፡ ይቅርታ
በደምህም ፡ አንጻኝ
አግባልኝ ፡ ቅዱስ ፡ ሃሣብ
ፈቃድህም ፡ ይምራኝ
ሁላችንንም ፡ ጠብቅ
መልዓክ ፡ በዚህ ፡ ይስፈር
አሁንም ፡ በሰላምህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንደር