ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ምራን (Eyesus Hoy Meran)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ምራን
በቃልህ ፡ ግዛን
ተነቅሎ ፡ ሲቀር ፡ ይህ ፡ ድንኳን
ወደ ፡ ሰማያዊ ፡ ከነዓን
ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ምራን
በሰማይ ፡ አግባን