From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
|
ሌሎች ፡ የድሮ ፡ መዝሙሮች (Other Classic Mezmur Lyrics)
|
|
ኢየሱስ ፡ በመስቀል ፡ ሳለ
ከዚያ ፡ የክብር ፡ ምንጭ
ለሁሉ ፡ ነጻ ፡ ሰጭ ፡ በቀራንዮ ፡ ተራራ
መስቀልህ ፡ መስቀልህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይሁን
ነፍሴ ፡ ዕረፍት ፡ ስታገኝ ፡ በሰማይ ፡ ታርፋለች
ከመስቀልህ ፡ አጠገብ ፡ ነፍሴ ፡ ስትጨነቅ
የጧት ፡ ከዋክብት ፡ በዙሪያዬ ፡ አበሩ
መስቀልህ ፡ መስቀልህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይሁን
ነፍሴ ፡ ዕረፍት ፡ ስታገኝ ፡ በሰማይ ፡ ታርፋለች
መስቀልህ ፡ የእግዜር ፡ በግ ፡ ሰላምህ ፡ በፊቴ
ከቀን ፡ ወደ ፡ ቀን ፡ እርዳኝ ፡ ና ፡ ወደኔ ፡ ቶሎ
መስቀልህ ፡ መስቀልህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይሁን
ነፍሴ ፡ ዕረፍት ፡ ስታገኝ ፡ በሰማይ ፡ ታርፋለች
ከመስቀሉ ፡ አጠገብ ፡ እጠብቃለሁ
ተስፋና ፡ መታመንህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይሁን
መስቀልህ ፡ መስቀልህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይሁን
ነፍሴ ፡ ዕረፍት ፡ ስታገኝ ፡ በሰማይ ፡ ታርፋለች
|