ኢየሱስ ፡ በመስቀል ፡ ሞተልን (Eyesus Bemesqel Motelen)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ኢየሱስ ፡ በመስቀል ፡ ሞተልን
እንማጠን ፡ በፍቅሩ
አምላክ ፡ ሁሉ ፡ ዓመጻችን
ተወልን ፡ ስለ ፡ ስሙ
አምላክ ፡ ሆይ! አባት ፡ ሁንልን
ፀጋህን ፡ ለጽድቅ ፡ ስጠን
ዓመላችንን ፡ ለውጥልን
ቀድስ ፡ ሕይወታችንን