እሰይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ (Esey Besemay Biet Alegn)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አዝ፦ እሰይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ ፡ እሰይ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ

ባለ ፡ ኮከብ ፡ ዘውድ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ

አዝ፦ እሰይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ ፡ እሰይ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ

ኃጢአቴን ፡ ሁሉ ፡ አጥፍቶልኛል (፫x)
የሰማይ ፡ ቤቴን ፡ ሊያወርሰኝ

አዝ፦ እሰይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ ፡ እሰይ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ

ከመላዕክት ፡ ጋር ፡ እዘምራለሁ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ

አዝ፦ እሰይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ ፡ እሰይ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ

ባልተሰማ ፡ ዜማ ፡ ክብሩን ፡ እንገልጻለን (፫x)
በሰማይ ፡ ቤት ፡ ከቅዱሳን ፡ ጋር

አዝ፦ እሰይ ፡ በሰማይ ፡ ቤት ፡ አለኝ ፡ እሰይ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ

የአምላኬን ፡ ፊት ፡ አየዋለሁ (፫x)
በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ከታመንኩኝ