እናንት ፡ ተመልካች ፡ ቅዱሳን (Enant Temelkach Qedusan)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

እናንት ፡ ተመልካች ፡ ቅዱሳን
ብሩህ ፡ ኪሩቤልም ፡ በዙፋናት ፡ ዘምሩለት
ሃሌሉያ ፡ ጩሁ ፡ ግዛት ፡ ሥልጣናትም

አዝ፦ ኃያል ፡ መላዕክት ፡ ዘምሩ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ (፪x)

አብረን ፡ በደስታ ፡ እንዘምር
መዝሙራችን ፡ ሲያስተጋባ
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ
እግዚአብሔር ፡ አብና ፡ ወልድ
ለመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ለሶስቱም ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ (፪x)

አዝ፦ ኃያል ፡ መላዕክት ፡ ዘምሩ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ (፪x)