ደስ ፡ በሚለው (Des Bemilew)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ደስ ፡ በሚለው (፪x)
በዛች ፡ ለሊት (፪x)
ተወለደ (፪x)
ጌታ ፡ በበረት (፪x)

እረኞች ፡ መጡ (፪x)
ተመርተዉ (፪x)
ታላቅ ፡ ጌታ (፪x)
መሆኑን ፡ ሰምተው (፪x)

እንስሳቶቹም (፪x)
ህጻኑን ፡ ከበው (፪x)
ሙቀት ፡ ሰጡት (፪x)
በእስትንፋሻቸው (፪x)

ሶስቱ ፡ ጠቢባን (፪x)
ከምሥራቅ ፡ መጥተው (፪x)
ሰገዱለት (፪x)
እጅ ፡ መንሻ ፡ ይዘው (፪x)