ዳንኩኝ (Dankugn)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search


መዳኔን ፡ ላውጅ ፡ እወዳለሁ
በሞተው ፡ በግ ፡ ደም ፡ ድኛለሁ
ወሰን ፡ በሌለው ፡ ምሕረት ፡ ዳንኩኝ
ለዘለዓለምም ፡ ልጁ ፡ ነኝ

አዝማች
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ >
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
በሞተው ፡ በግ ፡ ደም ፡ ድኛለሁ
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ለዘለዓለምም ፡ ልጁ ፡ ነኝ

ዳንኩኝ ፡ በኢየሱስ ፡ ደስታ ፡ አለኝ ፡
ቋንቋ ፡ ሊነግረው ፡ የማይችል
አውቃለሁ ፡ የጌታዬ ፡ ብርሃን
ዘወትር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ይኖራል

አዝማች
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ >
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
በሞተው ፡ በግ ፡ ደም ፡ ድኛለሁ
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ለዘለዓለምም ፡ ልጁ ፡ ነኝ

ብሩክ ፡ አዳኜን ፡ አስባለሁ
እርሱን ፡ ሳስብ ፡ እውላለሁ
ያለ ፡ እረፍትም ፡ እዘምራለሁ
ፍቅሩም ፡ የመዝሙር ፡ ዜማ ፡ ነው

አዝማች
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ >
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
በሞተው ፡ በግ ፡ ደም ፡ ድኛለሁ
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ለዘለዓለምም ፡ ልጁ ፡ ነኝ

ሕጉ ፡ የሚያረካኝን ፡ ንጉሥ
በክብር ፡ እንዳየው ፡ አውቃለሁ
በፍቅሩም ፡ ነፍሴን ፡ ይጠብቃል
መዝሙር ፡ በሌት ፡ ይሰጠኛል

አዝማች
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ >
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
በሞተው ፡ በግ ፡ ደም ፡ ድኛለሁ
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ለዘለዓለምም ፡ ልጁ ፡ ነኝ

ዘውድ ፡ እንደሚቆየኝ ፡ አውቃለሁ
በዚያ ፡ በሚያበራው ፡ ሥፍራ
ፍፁም ፡ ከሆነው ፡ መንፈስ ፡ ጋራ
በጌታ ፡ ቤት ፡ እኖራለሁ

አዝማች
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ >
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
በሞተው ፡ በግ ፡ ደም ፡ ድኛለሁ
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ዳንኩኝ ፡ ፡ <ዳንኩኝ ፡ ዳንኩኝ>
ለዘለዓለምም ፡ ልጁ ፡ ነኝ