በትንሣኤ ፡ ቀን/ዕልልታ ፡ ይሆናል (Betensaie Qen)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

በትንሣኤ ፡ ቀን ፡ መለከት ፡ በሚነፋበት ፡ ጊዜ
ዕልልታ ፡ ይሆናል
የጌታም ፡ ቅዱሳን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ይደሰታሉ
ዕልልታ ፡ ይሆናል

ዕልልታ ፡ ሃሌሉያ
ዕልልታ ፡ አሜን ፡ ይሆናል
በትንሣኤ ፡ ቀን ፡ መለከት ፡ በሚነፋበት ፡ ጊዜ
ዕልልታ ፡ ይሆናል