ባርከነ ፡ ጠብቀነ (Barkene Tebeqene)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ባርከነ ፡ ጠብቀነ
በፊትህ ፡ ብርሃን ፣ አብራልነ
ሰላምህን ፡ ላክልነ
በዚህ ፡ ስምህን ፡ እናክብር
በሰማይ ፡ ግን ፡ በቅዱስ ፡ ከንፈር
ልናመሰግን ፡ በክብር
ከቅዱስ ፡ ኪሩቤል
ከክቡር ፡ ሱራፌል
ሆሣዕና ፣ ልዑል ፡ ቅዱስ
ጠቅላይ ፡ ንጉሥ
በኃይል ፣ በግርማ ፡ ለሚነግሥ