From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
|
ሌሎች ፡ የድሮ ፡ መዝሙሮች (Other Classic Mezmur Lyrics)
|
|
መጥፎ ፡ ነገር ፡ አትይ ፡ ዓይኔ ፡ ሆይ (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ከላይ
ሁሉን ፡ ንገር ፡ እንደሚያይ
መጥፎ ፡ ነገር ፡ አትይ ፡ ዓይኔ ፡ ሆይ
መጥፎ ፡ ነገር ፡ አትስማ ፡ ጆሮ ፡ ሆይ (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ከላይ
ሁሉን ፡ ነገር ፡ እንደሚያይ
መጥፎ ፡ ነገር ፡ አትስማ ፡ ጆሮ ፡ ሆይ
መጥፎ ፡ ነገር ፡ አታውራ ፡ አፌ ፡ ሆይ (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ከላይ
ሁሉን ፡ ንገር ፡ እንደሚያይ
መጥፎ ፡ ነገር ፡ አታውራ ፡ አፌ ፡ ሆይ
|