አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ (Anecheneq Anecheneq Anecheneq)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አዝ፦ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ
በከንቱ ፡ በከንቱ
ጌታችን ፡ ሲጠብቀን
ከእጁ ፡ ማንም ፡ አይነጥቀን
ያድነናል ፡ ከሚያስፈራው ፡ ቀን

ጌታ ፡ ያውቃል ፡ ጌታ ፡ ያውቃል ፡ ጌታ ፡ ያውቃል
መጭውን ፡ መጭውን
ሰው ፡ ሁሉ ፡ ይጨነቃል
ዳሩ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ ያውቃል
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ያውቃል

አዝ፦ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ
በከንቱ ፡ በከንቱ
ጌታችን ፡ ሲጠብቀን
ከእጁ ፡ ማንም ፡ አይነጥቀን
ያድነናል ፡ ከሚያስፈራው ፡ ቀን

ምን ፡ ተስኖት ፡ ምን ፡ ተስኖት ፡ ምን ፡ ተስኖት
ለጌታ ፡ ለጌታ
በእርሱ ፡ ፈቃድ ፡ ይነጋል
በእርሱ ፡ ፈቃድ ፡ ይመሻል
የዘመናት ፡ ንጉሥ ፡ ነውና

አዝ፦ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ
በከንቱ ፡ በከንቱ
ጌታችን ፡ ሲጠብቀን
ከእጁ ፡ ማንም ፡ አይነጥቀን
ያድነናል ፡ ከሚያስፈራው ፡ ቀን

ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነው
ጌታችን ፡ ጌታችን
ሰማያትንና ፡ ምድርን ፡ በቃሉ ፡ የፈጠረ
ለእግዚአብሔር ፡ የሚሳነው ፡ የለም

አዝ፦ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ
በከንቱ ፡ በከንቱ
ጌታችን ፡ ሲጠብቀን
ከእጁ ፡ ማንም ፡ አይነጥቀን
ያድነናል ፡ ከሚያስፈራው ፡ ቀን

ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
አዳኝ ፡ ነው ፡ አዳኝ ፡ ነው
ልባችን ፡ አይታወክ
በእርሱ ፡ ብቻ ፡ እመኑ
ለዘለዓለም ፡ እንድትድኑ

አዝ፦ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ ፡ አንጨነቅ
በከንቱ ፡ በከንቱ
ጌታችን ፡ ሲጠብቀን
ከእጁ ፡ ማንም ፡ አይነጥቀን
ያድነናል ፡ ከሚያስፈራው ፡ ቀን