አሙቅ ፡ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ የልቤን ፡ ፍቅር (Amuq Oh Eyesus Yelebien Fiqer)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አሙቅ ፡ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ የልቤን ፡ ፍቅር
እርዳኝ ፡ ልጋደል ፡ ለአንተ ፡ ክብር
የወንጌል ፡ መልዕክት ፡ ይስፋ ፡ በምድር
መንግሥትህ ፡ ይልማ

የቀና ፡ ዕምነት ፡ ስጠኝ ፡ ልጋደል
ደግሞም ፡ ልታገሥ ፡ ኃይልህን ፡ አድል
ድልን ፡ ዕረፍትን ፡እርዳኝ ፡ ልቀበል
ሩጫን ፡ ስፈጽም