አምላክና ፡ መድሃኒት ፡ ለሆንከው (Amlakena Medhanit Lehonkew)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አምላክና ፡ መድሃኒት ፡ ለሆንከው
ከእኔ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ፡ ላልከው (፪x)

ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ (፪x)
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ (፪x)

ምስጋናን ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x)
አምልኮን ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ እኔ ፡ አመልክሃለሁ (፪x)
ሙገሳን ፡ ትወዳለህና ፡ ጌታዬ ፡ አሞግስሃለሁ (፪x)
መከበር ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ እኔ ፡ አከብርሃለሁ (፪x)

ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ (፪x)
ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ (፪x)

መወደድ ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ እኔ ፡ እወድሃለሁ (፪x)
ውዳሴን ፡ ትወዳለህና ፡ ጌታዬ ፡ እወድስሃለሁ (፪x)
እልልታ ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ እልል-ልል ፡ እላለሁ (፪x)
ዝማሬን ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ አዜምልሃለሁ (፪x)

እዘምራለሁ (፬x)