አምላክ ፡ ይመስገን (Amlak Yemesgen)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አምላክ ፡ ይመስገን ፡ ልጁን ፡ ስለሰጠን
በክቡር ፡ ደሙ ፡ ደግሞ ፡ ስለገዛን

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ሃሌሉያ
አሜን ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ
አድሰን ፡ አሁን

አምላክ ፡ ይመስገን ፡ መንፈስ ፡ ስለሰጠን
ከጨለማ ፡ ወደ ፡ ብርሃን ፡ ስለመራን

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ሃሌሉያ
አሜን ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ
አድሰን ፡ አሁን

ክብር ፡ ምሥጋናም ፡ ለክርስቶስ ፡ ይሁን
ከኃጢአታችን ፡ ፈጽሞ ፡ ስላነጻን

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ሃሌሉያ
አሜን ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ
አድሰን ፡ አሁን

ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ላምላካችን ፡ ይሁን
አንድ ፡ ልጁንም ፡ አሳልፎ ፡ ለሰጠን

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ሃሌሉያ
አሜን ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ
አድሰን ፡ አሁን

አድሰን ፡ አሁን ፡ ፍቅርህን ፡ አካፍለን
ከሰማይም ፡ መንፈስህን ፡ አውርድልን

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ሃሌሉያ
አሜን ፡ ሃሌሉያ ፡ ክብር ፡ ለአንተ
አድሰን ፡ አሁን