አምላክ ፡ ስንቆም ፡ በቤትህ (Amlak Sinqom Bebetih)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዳዊት ፡ ፵፰ ፣ ፲ _ ፲፩

(አንዱ ፣ )
አምላክ ፡ ስንቆም ፡ በቤትህ
እንዘክር ፡ የውሃትህን

( ማኅበር ፣ )
አምላክ ፡ ስንቆም ፡ በቤትህ
እንዘክር ፡ የውሃትህን
እንደ ፡ ክቡር ፡ ስምህ
ምሥጋናህ ፡ በመላ ፡ ምድራችን ፡ ሰፋ
ቀኝህ ፡ ኦ! ፡ አምላክ ፡ መልቶበታል ፡ በጽድቅ