From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
ሌሎች ፡ የድሮ ፡ መዝሙሮች (Other Classic Mezmur Lyrics)
|
|
አዝ፦ አሜን ፡ ምሥጋና (፪x) ፡ በእልልታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የጌታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የእኛ ፡ ጌታ
1. ጠላት ፡ ተመቶ ፡ አንክሶ
የት ፡ አለ ፡ የትናንቱ ፡ ለቅሶ
በኢየሱስ ፡ ታብሶ ፡ ታብሶ (፬x)
አዝ፦ አሜን ፡ ምሥጋና (፪x) ፡ በእልልታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የጌታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የእኛ ፡ ጌታ
2. ጠላት ፡ ወደቀ ፡ ተረቶ
በሥሙ ፡ ስልጣን ፡ በብርቱ ፡ ተወግቶ
በኢየሱስ ፡ ተረቶ (፬x)
አዝ፦ አሜን ፡ ምሥጋና (፪x) ፡ በእልልታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የጌታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የእኛ ፡ ጌታ
3. ቀናት ፡ ቢቆዩ ፡ ቢረዝሙም
ከለመንነው ፡ አንድም ፡ አልጐደለም
ዛሬ ፡ አየን ፡ ሁሉንም ፡ ሁሉንም (፬x)
አዝ፦ አሜን ፡ ምሥጋና (፪x) ፡ በእልልታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የጌታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የእኛ ፡ ጌታ
4. የአምላክ ፡ ምሕረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው
ጥበቃው ፡ ፍቅሩ ፡ ከአዕምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
ይኸው ፡ ሰው ፡ አረገን ፡ ይመስገን (፬x)
አዝ፦ አሜን ፡ ምሥጋና (፪x) ፡ በእልልታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የጌታ
የማታ ፡ ማታ ፡ ድሉ ፡ የእኛ ፡ ጌታ
|