አልናወጥም (Alenawetem)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ክርስቶስ ፡ አዳኜ ፡ አልናወጥም
በደሙ ፡ ዋጅቶኛል ፡ አልናወጥም

አዝአልናወጥም ፡ ለዘለዓለም ፡ አልናወጥም (፪x)
በውኃ ዳር ፡ እንደተተከለች ፡ ዛፍ
ጌታ ፡ አልናወጥም

በጌታ ፡ ውስጥ ፡ ካለሁ ፡ አልናወጥም
በፍቅሩ ፡ ይዞኛል ፡ አልናወጥም

አዝአልናወጥም ፡ ለዘለዓለም ፡ አልናወጥም (፪x)
በውኃ ዳር ፡ እንደተተከለች ፡ ዛፍ
ጌታ ፡ አልናወጥም

በኢየሱስ ፡ ብታመን ፡ አልናወጥም
ፍፁም ፡ አይጥለኝም

አዝአልናወጥም ፡ ለዘለዓለም ፡ አልናወጥም (፪x)
በውኃ ዳር ፡ እንደተተከለች ፡ ዛፍ
ጌታ ፡ አልናወጥም