በትንሣኤ ፡ ቀን ፡ መለከት ፡ በሚነፋበት ፡ ጊዜ ዕልልታ ፡ ይሆናል የጌታም ፡ ቅዱሳን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ይደሰታሉ ዕልልታ ፡ ይሆናል ዕልልታ ፡ ሃሌሉያ ዕልልታ ፡ አሜን ፡ ይሆናል በትንሣኤ ፡ ቀን ፡ መለከት ፡ በሚነፋበት ፡ ጊዜ ዕልልታ ፡ ይሆናል