የቤቱ ፡ ራስ (Yebietu Ras) - ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Teodros Tadesse 2.jpg


(2)

የካሳ ፡ ዘመን
(Yekasa Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2012)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4:29
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

አዝ፦ የቤቱ ፡ ራስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው
ግዛኝ ፡ ብሎ ፡ ለሾመው
ሰላም ፡ ፍቅር ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ደስታ
በሞገሱ ፡ ባለበት ፡ ጌታ (፪x)

ነፋስ ፡ ነፈሰ ፡ ጐርፉም ፡ ጐረፈ
ኃይለኛ ፡ ወጀብ ፡ በላይ ፡ አለፈ
ሊወድቅ ፡ አልቻለም ፡ እንደአመታቱ
የዋዛ ፡ አይደለም ፡ መሰረቱ (፪x)

ነፋስ ፡ ነፈሰ ፡ ጐርፉም ፡ ጐረፈ
ኃይለኛ ፡ ወጀብ ፡ በላይ ፡ አለፈ
ሊወድቅ ፡ አልቻለም ፡ እንደአመታቱ
የዋዛ ፡ አይደለም ፡ መሰረቱ (፪x)

አለቱ ፡ ላይ/ኢየሱስ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ የጸና
አይጠፋም ፡ በብዙ ፡ ፈተና
ወርቅ ፡ እንደሚፈተን ፡ በእሳቱ
እንዲሁ ፡ ነው ፡ የእርሱም ፡ እምነቱ (፪x)

አዝ፦ የቤቱ ፡ ራስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው
ግዛኝ ፡ ብሎ ፡ ለሾመው
ሰላም ፡ ፍቅር ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ደስታ
በሞገሱ ፡ ባለበት ፡ ጌታ (፪x)

"ትግርኛ"