ዛሬማ (Zariema) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Tewodros TAdesse)

Lyrics.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

አልበም
(Zarema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Tewodros TAdesse)

አሁን ገና ገባኝ ገና እንዴት እንዳለፍኩት
ያንን የጭንቅ ቀን ዞር ብየ አየሁት
ማስተዋል አጊቼም አይደል ጥበብን ተክኜ
እንዲነው አልልም እንደዛ እራሴን ታምኜ

ለካ ሰለረዳኝ ሰላገዘኝ እንጂ ያ የኔ ወዳጅ(2)
ማን ያሰበኝ ነበር ማን ያነሳኝ ነበር
ከመቅደሱ ደጅ ከመቅደሱ ድጀ (2)