Teodros Tadesse/Yemot Awaj
ተበርክ ቴዲ {{Lyrics |ዘማሪ=መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ |Artist=tedy |ሌላ ፡ ሥም=ቴዲ |Nickname=Tewodros Tadesse |ርዕስ=የሞት ፡ አዋጅ |Title=Yemot Awaj |አልበም=ሰላም ፡ ነው |Album=Teodros Tadesse |Volume=Esp |ዓ.ም.=፳ ፻ ፫ |Year=2010 |Track=10 |ቋንቋ=አማርኛ |Language=Amharic
| የሞት አዋጅ አይሠራም በሕይወቴ
አይሆንም በሕይወቴ ጋልብጦታል ኢዬሱስ አባቴ
የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አምበሳ ዙሪያ ዙሪያዬን ሲያዣብብ ሰላሜን ደርሶ ሊነሳ መጣ ከሰማይ ወረደ ነደደያአምላኬ ቁጣ በሳት ቅጥሩ ቀጠረኝ ጠላት በበቀል ሳይወጣ
ስልጣን የለውም በኔ ላይ አለቃ አይሆንም የበላይ እንዲያው አይደለም መጓደዴ በመስቀል ሞት መወለዴ
የስንቱን ጀግና ቤት ደፍሮ መቅሰፍቱን ይዞ ሱመጣ አሳየኝ ገና ከሩቁ አጥፊውን ገዳዩን ሌባ ሸንጎ ሰብስቦ ሲመክር ታሪኬን መና ሊያደርገው ምልክት ሰጦ አስመለጠኝ እኔ ማመልከው እንዲህ ነው
ስልጣን የለውም በኔ ላይ አለቃ አይሆንም የበላይ አንዲያው አይደለም መጓደዴ በመስቀል ሞት መወለዴ "=======#====#========"