Teodros Tadesse/vcd

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

{{AlbumPage |ዘማሪ=ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ |Artist=Teodros Tadesse |Nickname=Teddy |አልበም=VCD |Album=vcd |Volume=VCD |Year=2015 |መዝሙር1=ልዩ ፡ ነው ፡ ሰላሜ (Leyu New Selamie)

[Lyrics= ውበት ፡ ግርማውን ፡ አይቼ ፡ (ልበ ፡ ተሸንፏል)፪ እኔስ ፡ ኢየሱሴን ፡ አግኝቼ ፡ ውስጤ ፡ እርፍ ፡ ብሏል ፡ ልብም ፡ እርፍ ፡ ብሏል

አይታየኝም ፡ ለላ ፡ አይታየኝም (፪)

ምን ፡ አለ ፡ ቢያይልኝ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ እኔ ፡ ያየሁትን

ምናል ፡ ቢቀምስልኝ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ እኔ ፡ የቀመስኩትን ፡ (፪) ፡

ልዩ ፡ ነው ፡ ሰላሜ ፡ ሰላሜ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ እረፍቴ ኢየሱስ ፡ ሲገባ ፡ ከበቴ ፡ ሰከነ ፡ ሕይወቴ ፡ (፪)

ልዩ ፡ ነው ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ ሰላሜ ፡ (፪)