ሰላም ፡ ነው (Selam New) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Lyrics.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ሰላም ፡ ነው
(Teodros Tadesse)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

ሰላም ፡ ነው ፡ ሃገሩ
ሰላም ፡ ነው ፡ መንደሩ
ከእግዚአብሔር ፡ ጋራ ፡ ተስማምተው ፡ ከኖሩ/2



እንቆቅልሽ ፡ በዝቶ ፡ ጐረቤት ፡ ጭንቅ ፡ ነው
እኛ ፡ ቤት ፡ ንጉሡ ፡ ስላለ ፡ ሰላም ፡ ነው (2x)
እንቆቅልሽ ፡ በዝቶ ፡ ጐረቤት ፡ ጭንቅ ፡ ነው
እኛ ፡ ቤት ፡ እየሱስ ፡ ስላለ ፡ ሰላም ፡ ነው (2x)

ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም
ጌታ ፡ አለ ፡ ጭንቀት ፡ የለም
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም
ጌታ ፡ አለ ፡ ለቅሶ ፡ የለም/2

ሰላም ፡ ነው (4x)

የሰላም ፡ አባት ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ
ከኛ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ እየሱስ/2

ማእበሉ ፡ ወጀቡ ፡ እሳቱ ፡ ቢነሳ
እኛ ፡ ሳንተፋ ፡ ከሱ ፡ የተነሳ (2x)
ማእበሉ ፡ ወጀቡ ፡ እሳቱ ፡ ቢነሳ
ፈጽሞ ፡ አንጠፋም ፡ ከሱ ፡ የተነሳ (2X)

ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም
ጌታ ፡ አለ ፡ ጭንቀት ፡ የለም
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም
ጌታ ፡ አለ ፡ ለቅሶ ፡ የለም/2

የምንሰማው ፡ ነገር ፡ ልብን ፡ የሚያርድ ፡ ነው
ከሁኔታው ፡ በላይ ፡ ግን ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (2x)
የምንሰማው ፡ ነገር ፡ ልብን ፡ የሚያርድ ፡ ነው
ከሁኔታው ፡ በላይ ፡ ግን ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (2x)

ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም
ጌታ ፡ አለ ፡ ጭንቀት ፡ የለም
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም
ጌታ ፡ አለ ፡ ለቅሶ ፡ የለም/2

ሰላም ፡ ነው (4x)

የሰላም ፡ አባት ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ
ከኛ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ እየሱስ/2