From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ (Mesfin Gutu)
|
|
(Volume)
|
ሰላም ነው (Selam new)
|
ዓ.ም. (Year):
|
2010
|
ቁጥር (Track):
|
፪ (2)
|
ርዝመት (Len.):
|
6:42
|
ጸሐፊ (Writer):
|
መስፊን ጉቱ (Mesfin GutuProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች (Albums by Mesfin Gutu)
|
|
ማረን
ኣባት ሆይ፣ ማረን
ማረን፣ ኣሁን ማረን
ማረን፣ ኣመጻችህን በዝቶ
ማረን፣ ደካክ ምን ኣለ (፪)
(ማረን)
ሳላውቅ በስጥጥ፣ ከሰራ ነው ይልቅ
የድፍረት ሓጥያታችህን በዛ
ኣሁንስ ፈተናል፣ እጅግ ተፈተናል
በፊትህ ለመቆም፣ ኣቅም የለንም፣ እና
ማረን
ኣባት ሆይ፣ ማረን
ማረን፣ ኣሁን ማረን
ማረን፣ ኣመጻችህን በዝቶ
ማረን፣ ደካክ ምን ኣለ (፪)
የቆም ስመስልን፣ ያለን በከፍታ
በሓጥያት ተጠምድን፣ ታስረን ሳንፈታ
በሰው ፊት ሙሉ ነው ኣልጎደለብናል
ጓዳችን ሲፈትች፣ ካንተ ጋር የለንም
ማረን
ኣባት ሆይ፣ ማረን
ማረን፣ ኣሁን ማረን
ማረን፣ ኣመጻችህን በዝቶ
ማረን፣ ደካክ ምን ኣለ (፪)
እስኪ ማረን፣ ትቀበለን
ካንተ ውቺ፣ ማንም የለም
ኣባ፣ ማረን፣ ትቀበለን
ካንተ ውቺ ማንም የለም (፪)
(እስኪ ማረን፣ ትቀበለን
ካንተ ውቺ፣ ማንም የለም
ኣባ፣ ማረን፣ ትቀበለን
ካንተ ውቺ ማንም የለም) (፬)
ማረን
ኣባት ሆይ፣ ማረን
ማረን፣ ኣሁን ማረን
ማረን፣ ኣመጻችህን በዝቶ
ማረን፣ ደካክ ምን ኣለ (፪)
|