ሆ ፡ ብዬ (Ho Beyie) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu Esp.png

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ሰላም ነው
(Selam new)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:34
ጸሐፊ (Writer): መስፊን ጉቱ
(Mesfin Gutu
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ሆ ብዬ (፫) በምስጋናዬ (፫)
ሆ ልበል (፫) ጠላት ይሸበር
ሆ ልብል (፫) እግዚኣብሔር ይክበር
(ኣሄ)

ቃል ይዞ ወጦ፣ የምን መፍራት ነው
ተራራ ምናወጥ፣ ሃገር ማፍረስ ነው
ጠላት ቢፎክር ከልኳን ኣልፉ
እኔስ የታየኝ፣ ከፍታው ኣይ ነው
ዘሬስ ሙቅቴ፣ ከፍታው ኣይ ነው
ከፍታው ኣይ ነው

ኣንተን ታምኖ፣ ማን ኣፍሮ ያውቃል፣ በጠላቱ ፊት፣ ከፍ፣ ከፍ፣ እልዋል
(ኣንተን ታምኖ፣ ማን ኣፍሮ ያውቃል፣ በጠላቱ ፊት፣ ከፍ፣ ከፍ፣ እልዋል)

ኧረ፣ ኣንተን ታምኖ፣ ማን ኣፍሮ ያውቃል በጠላቱ ፊት ከፍ፣ ከፍ፣ እልዋል
(ጌታ፣ ኣንተን ታምኖ፣ ማን ኣፍሮ ያውቃል በጠላቱ ፊት ከፍ፣ ከፍ፣ እልዋል)

ኣንተን ታምኖ፣ ማን ኣፍሮ ያውቃል በጠላቱ ፊት ከፍ፣ ከፍ፣ እልዋል
(ኣንተን ታምኖ፣ ማን ኣፍሮ ያውቃል በጠላቱ ፊት ከፍ፣ ከፍ፣ እልዋል)

ሆ ብዬ (፫) በምስጋናዬ (፫)
ሆ ልበል (፫) ጠላት ይሸበር
ሆ ልብል (፫) እግዚኣብሔር ይክበር

ልክ እንደ ካቤል፣ እንደ እግዚኣብሔር ሰው
ውስጡ ኣልደከመውም፣ ዘሬ ትኩስ ነው
ጉልበታው ሰው ነኝ እንደ ድርዬ

ያባቶች ኣምላክ፣ ሆኖኝ ጋሻዬ
የእስራኤል ኣምላክ (ሆኖኝ ጋሻዬ) (፪)