ያኖራል (Yanoral) - ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Teodros Tadesse 2.jpg


(2)

የካሳ ፡ ዘመን
(Yekasa Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2012)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 5:09
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ
ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ
ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም
ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x)

በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ
ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ
ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x)

መከራው ፡ በዝቶ ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ፡ እያሉ ፡ ሲያወሩ
እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ እየዘመርኩኝ ፡ በዝቶልኝ ፡ ተዐምሩ (፪x)

ለታመነበት ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ለተደገፈው
ፍፁም ፡ አይጥልም ፡ አይረሳም ፡ ተስፋ ፡ ላደረገው (፪x)

አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ
ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ
ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም
ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x)

በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ
ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ
ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x)

ልዑል ፡ መጠጊያ ፡ ጥላ ፡ የሆነው
ሁሉን ፡ በእርሱ ፡ ጥሎ
ጻድቅ ፡ ሳይፈራ ፡ ልክ ፡ እንዳንበሳ
ያድራል ፡ . (1) . (፪x)

ሥሙ ፡ የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ዘመን ፡ የማይሽረው
ኢየሱስ ፡ ብሎ ፡ ያመልጣል ፡ ክፉ ፡ ሳይነካው (፪x)