ወደ ፡ ክብር (Wede Keber) - ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Teodros Tadesse 3.jpg


(3)

ዋ!
(Wa!)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ (2018)
ቁጥር (Track):

፲ ፬ (14)

ርዝመት (Len.): 6:44
ጸሐፊ (Writer): ቴዎድሮስ ታደሰ
(Tewodros Tadesse
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

መልካምነቱን፣ (ኣይቻለው) (፫)
በበጎነቱ፣ ረክቻለው፣ ጠግቤያለው፣ ተፈውሻለው

ዛሬም ደግሞ
በጸጋው ኣለው፣ እኔ ኣለው
ይኸው ደሞ
በሞገሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው

ዛሬም ደግሞ
ብመንፈሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው
ይኸው ደግሞ
በጸጋው (እኔ ኣለው) (፪)

ኣዲስ ክብር ኣለ!
በልቤ የጠበቅኩት
ሌላ ምዕራፍ ኣለ
በመንፈስ ያወኩት

ትላንትን፣ ሆኜ
ዛሬን፣ እንደማውቀው
ነገዬ ብሩህ ነው
ተስፋን የሰነቀው

ቃሉን
ሰምቼ ነው፣ ድግግሞች ኑሮ፣ ኣልፈልግም ምለው
የጻድቅ፣ ሰው መንገድ፣ እንደ ነጋት ብርሃን
ሙሉ ቀን፣ እስኪሆን
ተጨምሮ ይበራል (፪)

ብዙ ፍሬ፣ እንዳፈራ
ከምንጩ ዳር ተተክያለው
ለደርቅ ኣልችልም፣ ኣልጠወልግም
ገና፣ (ብዙ ኣፈራለው) (፪)

ከክብር፣ ደሞ ወደ ክብር (፬)

መልካምነቱን፣ (ኣይቻለው) (፫)
በበጎነቱ፣ ረክቻለው፣ ጠግቤያለው፣ ተፈውሻለው

ዛሬም ደግሞ
በጸጋው ኣለው፣ እኔ ኣለው
ይኸው ደሞ
በሞገሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው

ዛሬም ደግሞ
ብመንፈሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው
ይኸው ደግሞ
በጸጋው (እኔ ኣለው) (፪)

የሗላዬን ትቼ፣ ወደ ፊት ልዘርጋ
ጌታ ወዳ ኣየልኝ ማዕበሉ ሳልሰጋ
ና ወደ እኔ ብሎ፣ ሲጠራኝ ያመንኩት
ከምያጠፋው ውጀብ፣ ቀሉን ያስመልጥኩት
እስከ፣ መቸረሻው እመካበታለው
ሃይል እና ብርታቴ!!
ኣቅሜ እለዋለው፣ የዘመኔ ቁጥር
የእስትንፋሴ ማብቅያ
ሳልሰስት ሰጠሁት ለስሙ መክበሪያ

ከክብር፣ ደሞ ወደ ክብር (፬)