ተባረኪያለሁ (Tebarekieyalew) - ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Teodros Tadesse 3.jpg


(3)


(Wa)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ (2018)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 5:15
ጸሐፊ (Writer): ታምራት ክፍሌ
(Tamrat kifle
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

በሰማዩ ፡ ፍራ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ብሎ ፡ የሰየመኝ
የአብርሀም ፡ ባርኮት ፡ በእየሱስ ፡ ኪዳኑ ፡ እንዲያገኘኝ
የተስፋ ፡ ቃል ፡ ወራሽ ፡ ያረገኝ ፡ አልፎ ፡ ደህንነቴ
ከእንጊዲህ ፡ በእኔ ፡ ዘር ፡ ላይቀጥል ፡ ጭንገፋ ፡ በበቴ
እጄን ፡ በአፌ ፡ አስጭኖኛል ፡ ግሩም ፡ ስራዉ ፡ አስገርሞኛል (፪x)
እጄን ፡ በአፌ ፡ አስጭኖኛል ፡ ድንቅ ፡ ስራዉ ፡ አስደንቆኛል (፪x)

ያልተደረግልኝ ፡ ምንድነው ፡ ያልተሰራልኝ
ያልሆነልኝስ ፡ ምንድነው ፡ ያልተስካልኝ
ነገሬን ፡ ፈጽሞ ፡ ጨርሶታል
አንዲሁ ፡ እያመለክ ፡ ኑር ፡ ብሎኛል
ዘላለም ፡ ዓለሜን ፡ መርቆታል
ተባሪኪያልሁ2× ፡ ባለዉለታዬን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ
ተባሪኪያልሁ2× ፡ የባረከኝን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ

ሁሌ ፡ ሚገርመኝ ፡ ከሞት ፡ መዳኔ
ጌታ ፡ እየሱስን ፡ እርሱን ፡ በማመኔ
ተትረፈረፈ ፡ ሰላሜ ፡ አሆ ፡ በህይወቴ (፫x)
ደስታዬ ፡ በዛ ፡ በረከቴ ፡ አሆ ፡ በረከቴ (፫x)
ያማረነው ፡ ዘመኔ ፡ ያማረነው ፡ ኑሮዬ (፪x)

ያልተደረግልኝ ፡ ምንድነው ፡ ያልተሰራልኝ
ያልሆነልኝስ ፡ ምንድነው ፡ ያልተስካልኝ
ነገሬን ፡ ፈጽሞ ፡ ጨርሶታል
አንዲሁ ፡ እያመለክ ፡ ኑር ፡ ብሎኛል
ዘላለም ፡ ዓለሜን ፡ መርቆታል
ተባሪኪያልሁ (፪x) ፡ ባለዉለታዬን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ
ተባሪኪያልሁ (፪x) ፡ የባረከኝን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ

በጎ ፡ ስጦታ ፡ ፍጹም ፡ በረከት
ከላይ ፡ ከሆነ ፡ ከብርሐን ፡ አባት
ከመልካም ፡ ነገር ፡ አልጎድልም ፡ አሆ ፡ አልጎድልም (፫x)
ነገ እንዴት እሆን ፡ ብዬ ፡ አልልም ፡ አሆ ፡ አልልም (፫x)
ያማረነው ፡ ዘመኔ ፡ ያማረነው ፡ ኑሮዬ (፪x)