From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ
ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ
እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና
ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና
አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ
የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x)
ወጥመድ ፡ ተሰበረ ፡ እኛም ፡ አመለጥን
ባሕር ፡ ተከፈለ ፡ ደግሞም ፡ ተሻገርን
የነጻነት ፡ አዋጅ ፡ ከበሮም ፡ ይመታ
ከምድር ፡ ዳር ፡ እስከ ፡ ዳር ፡ ስሙ ፡ ይክበር ፡ ጌታ
አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ
የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x)
።።።።።።።።።።።ኦሮምኛ።።።።።።።።።።።።።።።።
እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ
ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ
እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና
ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና
አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ
የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x)
|