ዕልልታ ፡ ወጣ (Elelta Weta) - ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Teodros Tadesse 1.jpeg


(1)

አያምረኝም
(Ayamregnm)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 4:47
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

አዝአይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ
ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x)

የምስኪኑ ፡ እምባ ፡ እንደፈሰሰ
መች ፡ ቀረ ፡ ታዲያ ፡ እሄው ፡ ታበሰ
ዛሬስ ፡ ተሰማ ፡ እንግዳ ፡ ነገር
ከጭቁኖቹ ፡ ከእነርሱ ፡ መንደር
ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ
አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1]

አዝአይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ
ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x)

ዘመን ፡ ሲመጣ ፡ ታሪክ ፡ ሲቀየር
አይተናል ፡ እኛ ፡ ጌታ ፡ ሲያከብር
ብለን ፡ ዘመርን ፡ ተቀኘን ፡ ቅኔ
በአዲስ ፡ ምሥጋና ፡ ይዘን ፡ በገና
ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ
አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1]

አዝአይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ
ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x)

ክረምት ፡ አለፈ ፡ ሃዘን ፡ መከራ
የድሆች ፡ አምላክ ፡ ደርሶ ፡ ሲራራ
ትዕቢተኛውን ፡ አዋረደ
ለእራሱ ፡ ክብር ፡ ሲሻ ፡ ምሥጋና
ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ
አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፲x) [1]

  1. 1.0 1.1 1.2 ፩ ሳሙኤል ፲፯ ፡ ፴፪ - ፶፩ (1 Samuel 17:32-51)