መላ ፡ መድሃኒቴ (Mela Medhanitie) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 7.jpg


(7)

ዛሬ ፡ ላይ ፡ ቆሜ ፡ ነገን ፡ አያለሁ
(Zarie Lay Qomie Negen Ayalehu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 6:51
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

(ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው) ፡ ውርደቴን ፡ በክብር ፡ የለወጠልኝ
(ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው) ፡ ሸክሜን ፡ ከላዬ ፡ ላይ ፡ ያራገፈልኝ
(ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው) ፡ ድል ፡ በድል ፡ ጐዳና ፡ ያረማመደኝ
(ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው) ፡ በጌታዬ ፡ አደደል ፡ ዎይ ፡ የሆነልኝ (፪x)

አዝ፦ መላ ፡ አለዉ ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለው
መላ ፡ አለዉ ፡ ጌትዬ ፡ መላ ፡ አለው
አለው ፡ መላ ፡ ጌትዬ ፡ አለው ፡ መላ
አለው ፡ መላ ፡ ውድዬ ፡ አለው ፡ መላ

መላ ፡ አለዉ ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ ጌትዬ ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ አባትሽ ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ የአንተ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለዉ

በብዙ ፡ ክብር ፡ በብዙ ፡ ሞገስ ፡ ህዝቡን ፡ የረዳ ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር
እርሱ ፡ ስለ ፡ እኛ ፡ ተሟገተና ፡ እፎይ ፡ አስባለን ፡ መላ ፡ ሰጠና
በብዙ ፡ ጭንቀት ፡ ውጣ ፡ ውረድ ፡ ደርሶ ፡ የሚያድነን ፡ ጌታ ፡ አባት
እርሱ ፡ ስለ ፡ እኛ ፡ ተሟገተና ፡ እፎይ ፡ አስባለን ፡ መላ ፡ ሰጠና

(እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ) ፡ መላ ፡ መድሃኒት
(ከወዴት ፡ ይገኛል) ፡ ኧረ/እኮ ፡ ከወዴት
(ሙሉው ፡ እርሱ ፡ ካለ) ፡ ለጠፋ ፡ ነገር
(በቅዱሳን ፡ መሃል) ፡ ኦ ፡ ሥሙ ፡ ይክበር (፪x)

አዝ፦ መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለው
መላ ፡ አለው ፡ ጌትዬ ፡ መላ ፡ አለው
አለው ፡ መላ ፡ ጌትዬ ፡ አለው ፡ መላ
አለው ፡ መላ ፡ ውድዬ ፡ አለው ፡ መላ

መላ ፡ አለዉ ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ ጌትዬ ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ አባትሽ ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ የአንተ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለዉ

ሞተ ፡ ተብሎ ፡ መቼ ፡ ተረሳ
የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ ሞትን ፡ ድል ፡ ነሳ
ትንሳኤ ፡ ሆነን ፡ ዳግም ፡ ለእኛ
ቅኔን ፡ ተቀኘን ፡ ሆነን ፡ ተረኛ (፪x)

(እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ) ፡ መላ/ያለ ፡ መድሃኒት
(ከወዴት ፡ ይገኛል) ፡ ኧረ ፡ ከወዴት
(ሙሉው ፡ እርሱ ፡ ካለ) ፡ ለጠፋ ፡ ነገር
(በቅዱሳን ፡ መሃል) ፡ ኦ ፡ ሥሙ ፡ ይክበር (፪x)

አዝ፦ መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለው
መላ ፡ አለው ፡ ጌትዬ ፡ መላ ፡ አለው
አለው ፡ መላ ፡ ጌትዬ ፡ አለው ፡ መላ
አለው ፡ መላ ፡ ውድዬ ፡ አለው ፡ መላ

መላ ፡ አለዉ ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ ጌትዬ ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ አባትሽ ፡ መላ ፡ አለዉ
መላ ፡ አለዉ ፡ የአንተ ፡ አባት ፡ መላ ፡ አለዉ