ክቡር ፡ ሆይ (Kebur Hoy) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu Esp.png

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ክቡር ፡ ሆይ
(Kebur Hoy)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

የተከሸኑ ፡ ቃላቶች ፡ አንተን ፡ አይገልጽምና
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ልበልህ ፡ መሃሪ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ልበልህ ፡ ገናና(2)

የሚመስልህ ፡ ታጣ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈለግ
በምድር ፡ ትልቁ ፡ እግዚአብሄር
የሚያክልህ ፡ ታጣ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈለግ
በምድር ፡ ትልቁ ፡ እግዚአብሄር

ክቡር ፡ ሆይ
ከብረህ ፡ የኖርክ ፡ ዘላለም
በከበረው ፡ ዙፋንህ ፡ ላይ(፪)