ገና ፡ ከጅምሩ (Genna Kejemeru) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu Esp.png

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

Genna Kejemeru
(Genna Kejemeru)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ገና ከጀምሮ
ውድቀቴ ሲጠባበቁ
በትንሽ፣ በትልቁ፣ ድካሜ ሲሰለቁ (፪)

ልቤ በጌታ፣ ሃሌሉያ ይበረታል እና
ዛሬ ከፍታ ነው፣ ይወጣል በምስጋና (፪)

ጅማሬ ታናሽ ቢመስል
ፍጻሜ ያማረ ነው
ያለኝ ጌታ ሰምቼ፣ በቤቱ፣ ጽንቻለሁ
ሟርተኞች የሟርቱ፣ ስንቶሽ ተነስቱ የሞቱ
የጠራኝ፣ የቀባኝ ጌታ
ኣይጥልህ፣ እኔን ላፍታ

ከሳሼ ኣልገባም፣ ኣንድ ነገር
ኣባቴ መሆን፣ እግዚኣብሔር
ልከሰኝ ቢፈልግ፣ ፍርዲ የለውም
ይህንን ኣምላክ፣ ምን ሞኝ ነው (፪)

ገና ከጀምሮ
ውድቀቴ ሲጠባበቁ
በትንሽ፣ በትልቁ፣ ድካሜ ሲሰለቁ (፪)

ልቤ በጌታ፣ ሃሌሉያ ይበረታል እና
ዛሬ ከፍታ ነው፣ ይወጣል በምስጋና (፪)

የማያልፍ የመሰለኚ፣ ያዘመን ካለፈልኝ
ነገንም በእርሱ ላይ ጥዬ
ልዘምር ተደላድዬ
ኤብን-ዔዘር ሆኖኛል እና
ልጨምር ብዙ ምስጋና
የረዳኝ ያገዘኝ ጌታ፣ ለሆነ እድል ፈንታ

ከሳሼ ኣልገባም፣ ኣንድ ነገር
ኣባቴ መሆን፣ እግዚኣብሔር
ልከሰኝ ቢፈልግ፣ ፍርዲ የለውም
ይህንን ኣምላክ፣ ምን ሞኝ ነው(፪)

ገና ከጀምሮ
ውድቀቴ ሲጠባበቁ
በትንሽ፣ በትልቁ፣ ድካሜ ሲሰለቁ (፪)

ልቤ በጌታ፣ ሃሌሉያ ይበረታል እና
ዛሬ ከፍታ ነው፣ ይወጣል በምስጋና (፪)

ከሳሼ ኣልገባም፣ ኣንድ ነገር
ኣባቴ መሆን፣ እግዚኣብሔር
ልከሰኝ ቢፈልግ፣ ፍርዲ የለውም
ይህንን ኣምላክ፣ ምን ሞኝ ነው(፬)