ቃል ያለው (Qal Yalew) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ቃል ያለው በፍፁም አይወድቅም አይሸነፍም

ቃል ያለው አይወድቅም
ኪዳን ያለው አይወድቅም
ራዕይ ያለው አይወድቅም
የሱስ ያለው አይወድቅም
ኧረ እንዴት አይወድቅም ኧረ እንዴት አይወድቅም
ጌታ እያለ አይወድቅም የታል ሞት

ሲመሽ ሲነጋ ቀን ሲቀያየር
አንተ ግን ጌታ የማትቀየር
በኔ ነገር ላይ አንተን ስሾምህ
ሁሉንም መልካም መልካም አረክ

መልካም አረክ/8

ከትላንተናው ይልቅ ዛሬ እጅግ ደስ አለኝ
የአምላኬን ክብር በሙላት አይሁኝ
የፀጋው ብርታትና የምህረቱ ብዛት
በቤትህ አፀኑኝ በቤትህ አቆሙኝ

ጠላት ሊያቆመኝ ሲከታተለኝ
ትላንትናዬን አያስታወሰኝ
ጌታ እግዚአብሔር ግን ስለእኔ ቀና
ከቤቴ ወጣ አዲስ ምስጋና

ታልቅ ምስጋና/6
አዲስ ምስጋና/3

ቃል ያለው በፍፁም አይወድቅም አይሸነፍም

ቃል ያለው አይወድቅም
ኪዳን ያለው አይወድቅም
ራዕይ ያለው አይወድቅም
የሱስ ያለው አይወድቅም
ኧረ እንዴት አይወድቅም ኧረ እንዴት አይወድቅም
ጌታ እያለ አይወድቅም የታል ሞት