Man Yiredal (Man Yiredal) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)


የተጣለውን የሚያነሳ
ያዘነውን የሚያፅናና
ማን አለ እንደ ጌታ/4

ማን ይረዳል ማን ይጠጋል ማን ይረዳል ደሃን
አንተ ባትደርስለት ባትሆነው መታያ ማን ይረዳል ደሃን/2

ዛሬን አቅርበህ ነገን እራቅ እራቅ እራቅ
ወረትን አታውቅ ሰው አይደለህ አትልም ፈቅ
ያንተስ ተለየብኝ ከኔ አትልም ፈቅ

ራራህልኝ ጥግት አልከኝ አንተ የኔ ነህ አልከኝ
ወዳጅ ነህ ጌታዬ እውነት ለሆንክ ላንተ ልቤ ተሸነፈ/2

ዛሬን አቅርበህ ነገን እራቅ እራቅ እራቅ
ወረትን አታውቅ ሰው አይደለህ አትልም ፈቅ
ያንተስ ተለየብኝ ከኔ አትልም ፈቅ

የተጣለውን የሚያነሳ
ያዘነውን የሚያፅናና
ማን አለ እንደ ጌታ/4