እውነተኛ ረዳት (Ewnetegna Redat) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

በማበሉ መጥመፍ ፍርሃት ሲከበን
በህይወት መፍገምገም ደፋ ቀና ስንል/2
ዝማሬ ተውጦ ሲተካ ምሬት
ጌታ ትደርሳለህ በወሳኝ ሰዓት/2

አንተን ለታመነህ ለተደገፈህ
እውነተኛ ወዳጅ ረዳት አንተ ብቻ ነህ
አንተን ለታመነው ለተደገፈህ
እውነተኛ ረዳት አባት አንተ ነህ

አባት አንተ ነህ/2
እውነተኛ ረዳት አባት አንተ ነህ

መቅሰፍት በምድር ላይ በድንገት ሲከሰት
ብዞችን ጠራርጎ ሲወስድ በቅፅፈት/2
አንተን ለታመኑህ መጠለያ አምባ ነህ
ከምሬት ከለቅሶ ከሃዘን ታድናለህ/2

አንተን ለታመነህ ለተደገፈህ
እውነተኛ ወዳጅ ረዳት አንተ ብቻ ነህ
አንተን ለታመነው ለተደገፈህ
እውነተኛ ረዳት አባት አንተ ነህ

አባት አንተ ነህ/2
እውነተኛ ረዳት አባት አንተ ነህ

ማምለጫ መሸሻ መንገዱ አንድ ነው
እርሱም እየሱስ/2

ለሰማው ለታዘዘው ከሞት የሚያድነው
እየሱስ ብቻ ነው/2