እስቲ ላውራው (Esti Lawraw) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ደግነትህን እስቲ ላውራው
ሰላምህን እስቲ ላውጋው
ምህረትህን እስቲ ላውራው
ፍቅርህን እስቲ ላውጋው

እስቲ ላውራው የጌታዬን ምህረቱን እስቲ ላውራው
እስቲ ላውራው የጌታዬን ደግነት እስቲ ላውራው

ልናገር ላውራው ስራህን
አንተ ለኔ የሆንከውን
በደስታ በሃዘን ጊዜ
ፊትህን ዞር ያላረክ ከኔ

መች የረሳል ያንተ ውለታ
ትዝ ይለኛል ሲመሽ ሲነጋ
ኧረ ስንቱን አውርቼው ልዝለቅ
እንደው ብቻ ተመስገን ልበል

ከክንፎችህ በታች አድሬ ኧረ እኔስ ምን ሆኜ
ከጥላዎችህ በታች አርፌ ኧረ እኔስ ምን ሆኜ

ኧረ እኔስ ምን ሆኜ/4

ባንተ ታምኖ ፀንቶ ለሚኖር
በእቅፍህ ውስጥ ለሚያድር
አምላኬ ነህ አንተ ለሚልህ
የፍቅር መልስ አለ ከእጅህ

አንተን ብሎ ለተዘለለው
ረድኤቱ ካንተ ዘንድ ነው
ካንተ ሌላ ማንም የለውም
አንተም ለሱ ረዳቱ ነህ

ደግነትህን እስቲ ላውራው
ሰላምህን እስቲ ላውጋው
ምህረትህን እስቲ ላውራው
ፍቅርህን እስቲ ላውጋው

እስቲ ላውራው የጌታዬን ምህረቱን እስቲ ላውራው
እስቲ ላውራው የጌታዬን ደግነት እስቲ ላውራው