ኧረ እንዴት (Ere Endet) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ኧረ እንዴት/7
እንደምን ይረሳል እንዴት እንዴት
ያንተ ደግነት እንዴት እንዴት
እኮ እንዴት ይረሳል እንዴት እንዴት
እኔ አቃተኝ ምህረትህ እንዴት እንዴት
እንደምን ይረሳል እንዴት እንዴት
በርታልኝ ማለትህ እንዴት እንዴት
እኮ እንዴት ይረሳል እንዴት እንዴት
ሰው የከዳኝ ለት እንዴት እንዴት
እኔ አለሁ ማለትህ እንዴት እንዴት
እንዴት/20

አይችልም አትበሉኝ ልሂድ ወደፊት
ይችላል ብያለው ልቤን አታድሙት
ጌታን ታምኜው ደጁ ብሞት አለ መነሳት/2

ዝናህን ሰምቼ ላንተ ልሰግድ መጣሁ
ከሰማሁት በላይ ሆነብኝ አማላይ
ስቦ አስቀረኝ እዛው ሌላ ሌላ እንዳለይ/4

ጌታዬ የዋህ ነው በልቡም ትሁት
ይጠጋኛል እንጂ አይርቅ ከኔ ቤት
አንተ አባት ነህ እኔም ልጅህ ነኝ ምን ጎሎብኝ ከእጅህ
አንተ አባት ነህ እኔም ልጅህ ምን አጣለሁ ከእጅህ

ኧረ እንዴት …

እስቲ አንዴ አድምጡኝ ልበል እንዲ እንዲያ
ልብ ያለው ልብ ይበል ምንም ሳያቅማማ
የእንቆቅልሽ ሁሉ መፍቻውን በእጁ የያዘ መድሃኒያለም አለ
የእንቆቅልሽ ሁሉ ቁልፉን በእጁ የያዘ ንጉስ በዚ አለ

ዝናህን ሰምቼ ላንተ ልሰግድ መጣሁ
ከሰማሁት በላይ ሆነብኝ አማላይ
ስቦ አስቀረኝ እዛው ሌላ ሌላ እንዳለይ/4

ጌታ ሆይ ስለው ብርክክ ብዬ
ተነሳ ሸክሜ ሄደ ከላዬ
አባቴ ስለው ድፍት ብዬ
ተነሳ ሸክሜ ሄደ ከላዬ