ኧረ አንተ አትታማም (Ere Ante Atitamam) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/4
እንዲ አረክ ተብለህ
ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2
ሰው ይጠላል ተብለህ
ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2

ስንቱ እኮ ነው ባንተ የታሰበው
ኧረ ስንቱ ነው ካፈር የተነሳው
ስንቱ እኮ ነው ጨለማው ተገፎ
ኧረ ስንቱ ነው ሞቱ የተሻረው

ታዲያ ማነው ማነው ማነው
ጌታ አያይም አይሰማም የሚለው
በሱ ቅር የተሰኘው

ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/4
እንዲ አረክ ተብለህ
ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2
ሰው ይጠላል ተብለህ
ኧረ አንተ አትታማም አንተ አትታማም/2

ስንቱ ግዜ እኮ ነው እኔን የታደከኝ
ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ ያወጣኸኝ
ኧረ አንተ ጌታ እንዴት ድንቅ ነህ
ስምህን ለጠሩ በእውነት ጋሻ ነህ

ጋሻ ነህ ጌታ ጋሻ ነህ አሃሃ
ጋሻ ነህ እየሱስ ጋሻ ነህ አሃሃ

ስንቱ እኮ ነው ባንተ የታሰበው
ኧረ ስንቱ ነው ካፈር የተነሳው
ስንቱ እኮ ነው ጨለማው ተገፎ
ኧረ ስንቱ ነው ሞቱ የተሻረው

ታዲያ ማነው ማነው ማነው
ጌታ አያይም አይሰማም የሚለው
በሱ ቅር የተሰኘው

ከፍታዬ ነህ ጌታ ከፍታዬ አሃሃ
ከፍታዬ ነህ እየሱስ ከፍታዬ አሃሃ
ሃዘኔን የረሳሁብህ
ከፍታዬ ነህ ጌታ ከፍታዬ አሃሃ
ከፍታዬ ነህ እየሱስ ከፍታዬ አሃሃ
ወግ ማረግን ያየሁብህ
ከፍታዬ ነህ ጌታ ከፍታዬ አሃሃ
ከፍታዬ ነህ እየሱስ ከፍታዬ አሃሃ

ከፍታዬ/16