በፍጥረት አንደበት (Befitret Andebet) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

በፍጥረት አንደበት የተመሰገንከው
ካባቶቻችን ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያለው
ዛሬም በኛ መሃል ስምክን እንቀድሰው
ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ክብር ያንተ ብቻ ነው

ሞገስ ያንተ ብቻ ነው
ዝናም ያንተ ብቻ ነው
ክብር የአንተ ብቻ ነው

ክብር/3 ለእግዚአብሔር
ሞገስ/3 ለዘለአለም ንገስ
ዝና/3 ለሆንከው ገናና

ሰላሜ ነህ አንተ እርፍ የአልኩብህ
አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም ሰላሜ ነህ አንተ
እረፍቴ ነህ አንተ እርፍ የአልኩብህ
አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም እረፍቴ ነህ አንተ
ደስታ ነህ ደስታን ያየሁብህ
አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም ደስታ ነህ አንተ
እረፍቴ ነህ አንተ እረፍት የይሁብህ
አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም እረፍቴ ነህ አንተ

ታጋሽ ቢባል ካንተ በላይ ታጋሽ ማን ነው
ፍቅር ቢባል ቢባል ካንተ በላይ ፍቅር ማን ነው
ደግስ ቢባል ቢባል ካንተ በላይ ደግ ማን ነው
ፈዋሽ ቢባል ካንተ በላይ ፈዋሽ ማን ነው