አምላኬ እንዳንተ (Amlake Endante) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 5.jpg


(5)

Tewugnema
(Tewugnema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

አምላኬ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
አባቴ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ

ያንተ እኮ ልዩ ነው/4

አንተ እኮ ከእናት በላይ ነህ
አንተ እኮ ከአባትም በላይ ነህ
አንተ እኮ ከሁሉም በላይ ነህ
አንተ እኮ ያንተ እኮ ልዩ ነህ

ሃዘን በዙሪያዬ በከበበኝ ግዜ
አምላኬ ወዴት ነው ስል ስጮህ አምርሬ/2
አንተ ስትደርስልኝ መከራዬን ረሳሁ
ዘይት ቀባህ ራሴን ባንተ እኔስ ታየሁኝ
ባንተ እኔስ ታሰብኩኝ

ያንተ እኮ ልዩ ነው/4

አንተ እኮ ከእናት በላይ ነህ
አንተ እኮ ከአባትም በላይ ነህ
አንተ እኮ ከሁሉም በላይ ነህ
አንተ እኮ ያንተ እኮ ልዩ ነህ

አምላኬ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
አባቴ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ

የእናትን ፍቅር ጠንቅቄ አውቀዋለው
ያባትንም ደግሞ በደንብ አውቀዋለው/2
ከማውቀው በሙሉ ያንተስ ተለየብኝ
የፍቅርን ትርጉም እኔስ ባንተ አወኩኝ
ባንተ ተረዳሁኝ

ያንተ እኮ ልዩ ነው/4

አንተ እኮ ከእናት በላይ ነህ
አንተ እኮ ከአባትም በላይ ነህ
አንተ እኮ ከሁሉም በላይ ነህ
አንተ እኮ ያንተ እኮ ልዩ ነህ

አምላኬ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
አባቴ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ
እየሱስ እንዳንተ ኧረ ማን አለ ለእኔ