ተባረክ ፡ ብዬ (Tebarek Beyie) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 3.png


(3)

ተሻገር ፡ ያለው
(Teshager Yalew)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2004)
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

 
ተባረክ ፡ ብዬ
ተመስገን ፡ ብዬ
ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ
መቼ ፡ ረክቼ (፪x)

የተደረገለት ፡ ሰው ፡ ጌታ ፡ የረዳው
እንዴትስ ፡ ዝም ፡ ይላል
ይላል ፡ ከፍ ፡ በል (፪x)
ከፍ ፡ በል (፮x)

ተባረክ ፡ ብዬ
ተመስገን ፡ ብዬ
ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ
መቼ ፡ ረክቼ (፪x)

ሁሉን ፡ አርገህልኛል
ሁሉን ፡ ፈጽመህልኛል
ጐደለ ፡ የምለው ፡ የለኝም
ረዳቴ ፡ ከፍ ፡ በል (፪x)

ከፍ ፡ በል (፮x)

ተባረክ ፡ ብዬ ፡ (ተባረክ ፡ ብዬ)
ተመስገን ፡ ብዬ ፡ (ተመስገን ፡ ብዬ)
ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ ፡ (ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ)
መቼ ፡ ረክቼ ፡ (አሄሄ) (፪x)

የተደረገለት ፡ ሰው ፡ ጌታ ፡ የረዳው
እንዴትስ ፡ ዝም ፡ ይላል
ይላል ፡ ከፍ ፡ በል (፪x)

ከፍ ፡ በል (፮x)

ተባረክ ፡ ብዬ ፡ (ተባረክ ፡ ብዬ)
ተመስገን ፡ ብዬ ፡ (ተመስገን ፡ ብዬ)
ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ ፡ (ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ)
መቼ ፡ ረክቼ ፡ (አሄሄ) (፪x)