አልፈራም (Alferam) - መስፍን ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

link={{{Artist}}}/{{{Album}}}


(Volume)

አልበም
(Album)

ቁጥር (Track):

(Track)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by {{{Artist}}})

አዝ
አልፈራም ነገን አልፈራውም
አልፈራም ሁኔታን አልፈራም
አልፈራም ዮርዳኖስ ቢያጓራ
አልፈራም ጌታ አለ ከእኔ ጋራ (፪x)

ተማምኜ ወጣሁ በጌታዬ ጉልበት (በጉልበት በጉልበት)
እኔ የፈራሁት ተመታ በድንገት (በድንገት በድንገት)
ንጉስ መጣ ሲባል የማይፈራ ማነው (ማነው ማነው)
የጌትዬ ግርማ ከዚህ ሁሉ በላይ ነው (በላይ ነው በላይ ነው)
በላይ ነው በላይ ነው (፬x)

አዝ
አልፈራም ነገን አልፈራውም
አልፈራም ሁኔታን አልፈራም
አልፈራም ዮርዳኖስ ቢያጓራ
አልፈራም ጌታ አለ ከኔ ጋራ (፪x)

ቀይ ባህር ለሁለት ተከፈለ ቆመ (አዎ ተከፈለ)
እስራኤል በደረቅ በድል ተሻገረ ( አዎ ተሻገረ)
እግዚአብሔር ሲሰራ የሚከለክል ማነው (ማነው ማነው)
ሚተክል ሚነቅል የሚያፈርስ እሱ ነው (አዎ እርሱ ነው)
እርሱ ነው እርሱ ነው (፬x)

አዝ
አልፈራም ነገን አልፈራውም
አልፈራም ሁኔታን አልፈራም
አልፈራም ዮርዳኖስ ቢያጓራ
አልፈራም ጌታ አለ ከእኔ ጋራ (፪x)

ተማምኜ ወጣሁ በጌታዬ ጉልበት (ጉልበት በጉልበት)
እኔ የፈራሁት ተመታ በድንገት (በድንገት በድንገት)
ንጉስ መጣ ቢባል የማይፈራ ማነው (ማነው ማነው)
የጌትዬ ግርማ ከዚህ ሁሉ በላይ ነው
(በላይ ነው በላይ ነው)
በላይ ነው በላይ ነው (፬x)

አዝ
አልፈራም ነገን አልፈራውም
አልፈራም ሁኔታን አልፈራም
አልፈራም ዮርዳኖስ ቢያጓራ
አልፈራም ጌታ አለ ከእኔ ጋራ (፪x)

[[Category:]]